በየከተማው የተሰገሰጉ የሕወሓት ትራፊዎች በትግራይ 3 ከተሞች የጠሩት አመጽ ከሸፈ | ከእስር ቤት በሕወሓት ተለቀው ሆን ተብሎ በተሰጠ ሴራ ከሰሜን ዕዝ የተዘረፈውን ዩኒፎርም ለብሰው ሴቶችን አስገድደው ሲደፍሩ የነበሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በትግራይ ክልል ሶስት ከተሞች በየከተማው በሕዝብ ውስጥ በተሰገሰጉ የሕወሓት አፍቃሪዎች የተጠራው አመጽ በቁጥጥር ስር መዋሉን የመከላከያ ምንጭ ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። በአዲግራት፣ በመቀሌ እና በውቅሮ ከተሞች የተደራጁ የሕወሓት ሰዎች ለአመጽ ወጥተው መሰረተ ለማቶችን ማለትም መብራት እና የስልክ መስመሮችን ለመቁረጥ ሙከራ ሲያደርጉ፤ እንዲሁም የሕዝቡን ሰላም እያስከበረ ባለው መከላከያ ላይ ጥቃት ለማድረስ የሞከሩት ላይ … Continue reading በየከተማው የተሰገሰጉ የሕወሓት ትራፊዎች በትግራይ 3 ከተሞች የጠሩት አመጽ ከሸፈ | ከእስር ቤት በሕወሓት ተለቀው ሆን ተብሎ በተሰጠ ሴራ ከሰሜን ዕዝ የተዘረፈውን ዩኒፎርም ለብሰው ሴቶችን አስገድደው ሲደፍሩ የነበሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ